ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ አከፋፋይ ወኪል እንፈልጋለን!

by Fadil Mustefa

EMY Technologies ዘመናዊ እና ምቹ የሆነ የዲጂታል ቢዝነስ ካርድ አገልግሎት የሚያቀርብ ሲሆን ምርታችንን በውክልና ተረክበው፣ ለድርጅቶችና ለግለሰቦች በማከፋፈል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ እድሎችን አመቻችተናል። በመሆኑም ከድርጅታችን ጋር በመዋዋል ካርዶቹን ማከፋፈል እና መሸጥ ይችላሉ።

ውክልና ወስደው ሲሰሩ የሚጠበቁ ሀላፊነቶች

1.የዲጂታል ቢዝነስ ካርዶችን ማስተዋወቅና መሸጥ: ከEMY Technologies የሚቀርበውን የዲጂታል ቢዝነስ ካርድ አስፈላጊነትና ጥቅሞች ለደንበኞች በማብራራት ሽያጭ ማካሄድ።
2.የደንበኛ ግንኙነት መፍጠር: አዳዲስ ደንበኞችን መሳብ እና ዘላቂ የንግድ ግንኙነት መፍጠር።
3.የሽያጭ ግቦችን ማሳካት: በተቀመጠው የሽያጭ ግብ መሰረት ምርቶቻችንን በስፋት ማሰራጨት።

ከእኛ የሚያገኙት

1.ከፍተኛ የኮሚሽን ክፍያ: ከእያንዳንዱ ከተሸጠ የዲጂታል ቢዝነስ ካርድ አትራፊ ኮሚሽን ያገኛሉ። የሰሩትን ያህል ተጠቃሚ ይሆናሉ!
2.ልዩ ሽልማት: በየወሩ መጨረሻ አሪፍ ውጤት ላስመዘገቡ ወኪሎቻችን ማበረታቻ የሚሆን ልዩ ስጦታ ይኖረናል።
3.ተለዋዋጭ የሥራ ሰዓት: ሥራውን በፈለጉት ሰዓትና ቦታ ማከናወን ይችላሉ። ለተማሪዎች፣ ለተጨማሪ ገቢ ፈላጊዎች እና ለስራ ፈላጊዎች ምቹ ሆኖ የቀረበ።
4.ሙሉ ድጋፍ: ምርቶቻችንን እንዴት እንደሚያስተዋውቁና እንደሚሸጡ አስፈላጊውን መረጃ እና ድጋፍ ከእኛ ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፣ አሁኑኑ ይደውሉልን:
0978727273
ወይም በአካል ቤቴል ፋሚሊ ታወረ ቢሮ ቁጥር 312 በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ
EMY Technologies

You may also like

Leave a Comment