
በፍጥነት ለሚለዋወጠው የዛሬው ዓለም፣ ድርጅትዎ እና ሰራተኞችዎ በየጊዜው መማር እና ማደግ አለባቸው። ኢ ኤም ዋይ ቴክኖሎጂስ ይህንን ፍላጎት ለመመለስ ዘመናዊ እና ሁሉን አቀፍ የሆነ የዲጂታል ትምህርት መቆጣጠሪያ ሲስተም (LMS) አዘጋጅቷል።
💡 የኛን LMS ሲጠቀሙ
1. 📲 በማንኛውም ጊዜ፣ እና ቦታ ትምህርት መስጠት ይችላሉ።
በሞባይል (Mobile-Friendly) የሆነ እና በኮምፒውተር በቀላሉ የሚሰራ። የትም ቦታ ሆነው ትምህርት መከታተል ያስችላል።
2. 🎯 ምቹ ስልጠና:
ለእያንዳንዱ ተማሪ ወይም ቡድን ከሚፈለገው የሥራ ክህሎት ጋር የተጣጣመ የትምህርት መንገድ (Learning Paths) የካተተ።
3. 📈 የተሻለ ክትትል (Advanced Reporting):
የሰራተኞችን የስልጠና አፈጻጸም፣ የተጠናቀቁ ኮርሶች እና የክህሎት ክፍተቶችን በዝርዝር ሪፖርቶች መከታተል ያስችላል። ይህም በመረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ እንዲወስኑ ይረዳል።
4. 🕹️ ተሳታፊነትን የሚያሳድግ (Gamification):
ነጥቦች እና ደረጃ አሰጣጥ (Leaderboards) አማካኝነት መማርን አስደሳች ያደርገዋል።
5. 📜 የሰርተፍኬት እና የደንብ ክትትል (Compliance Tracking):
* የድርጅትዎን ደረጃዎች እና የኢንዱስትሪ ደንቦችን በማሟላት አስፈላጊ የሆኑትን የሥልጠናዎች አሰጣጥ እና ማጠናቀቅ በብቃት ይመዘግባል።