✨ የሙያ ሽግግርዎን እዚህ ይጀምሩ! ✨ ዕድሜ ለዳታ! ኢ.ኤም.ዋይ ቴክኖሎጂስ (EMY Technologies) ከማክስ-ብሪጅ ኢጁኬሽን ጋር በመሆን ልዩ የሙያ ዓለምን ሊለውጥ በሚችል ዘመናዊ የዳታ አናላይሲስ ስልጠና ምዝገባ ጀምሯል። 👉 ስራ ፈላጊ…
Uncategorized
-
-
በፍጥነት ለሚለዋወጠው የዛሬው ዓለም፣ ድርጅትዎ እና ሰራተኞችዎ በየጊዜው መማር እና ማደግ አለባቸው። ኢ ኤም ዋይ ቴክኖሎጂስ ይህንን ፍላጎት ለመመለስ ዘመናዊ እና ሁሉን አቀፍ የሆነ የዲጂታል ትምህርት መቆጣጠሪያ ሲስተም (LMS) አዘጋጅቷል።…
-
ክረምት ማለት ከወትሮው የተለየ ጊዜ ነው፤ ለብዙዎቻችን ቤታችን የምናሳልፍበት፣ ከዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ ትንሽ ራቅ ብለን የምናሳልፍበት ወቅት ነው። ይህንን ጊዜ በብቃት እና በደስታ ማሳለፍ ከፈለግን ደግሞ ቴክኖሎጂ ትልቅ ረዳታችን ሊሆን…
-
EMY Technologies ዘመናዊ እና ምቹ የሆነ የዲጂታል ቢዝነስ ካርድ አገልግሎት የሚያቀርብ ሲሆን ምርታችንን በውክልና ተረክበው፣ ለድርጅቶችና ለግለሰቦች በማከፋፈል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ እድሎችን አመቻችተናል። በመሆኑም ከድርጅታችን ጋር በመዋዋል ካርዶቹን ማከፋፈል እና…
-
ሰላም የቴክኖሎጂ ወዳጆች!ዛሬ፣ እስቲ በቴክኖሎጂው ዓለም ውስጥ ስላለው ፈጣን ለውጥ እና ስለ ወደፊቱ ዕጣ ፈንታችን እንነጋገር። ቴክኖሎጂ በየቀኑ እየተሻሻለ ሲሄድ፣ አዳዲስ እድሎች እና ተግዳሮቶች ይፈጠራሉ። ይህ ብሎግ ስለ አዳዲስ አዝማሚያዎች፣…
-
Networking is an essential skill for anyone who wants to succeed in business. By building strong relationships and connecting with others, you can increase your visibility, generate leads, access information,…
-
ኢ.ኤም.ዋይ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለባለአክሲዮኖች በሙሉ ኢ.ኤም.ዋይ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አንቀጽ 393 እና 394 እንዲሁም በአክሲዮን ማሕበሩ የመተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 10 የባለ አክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ…
-
ኢ.ኤም.ዋይ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለባለአክሲዮኖች በሙሉ ኢ.ኤም.ዋይ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አንቀጽ 393 እና 394 እንዲሁም በአክሲዮን ማሕበሩ የመተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 10 የባለ አክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ…